Review
በጣም ትልቅ ና ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርካችሁ:: ይህን አፕ ለመክፈት በጣም አስቸጋሪ ነው ምክንያቱም crash ያደርጋል እባካችሁ አስተካክሉት:: በተጨማሪ የየካቲት 16 ና ነሀሴ 16 ማህሌት የለም እናታችን እንዴት ትረሳ:: ይህን ብታስተካክሉ 5 stars ለመስጠት እጀ አይሳሳም::
great idea, needs work on execution
this app has the greatest potential. i desire the books of yaréd the most. but after opening it one time it wouldn’t reopen but kept crashing. all your content is great, please change this and i’d be happy to change this to a five star review.