Full access ??
The app won’t work if I don’t let full access to Settings. Like anything I type they want to access including Sensitive information.
But works on the keyboard when i type without allowing full access.
But works on the keyboard when i type without allowing full access.
Biir keyboard
ከሞከርኳቸዉ የአማሬኛ ኪቦርዶች ሁሉ በጣም
ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ሁልግዜ የምጠቀምበት
ስለሆነ ሁሉ ሰዉ ቢሞክረዉ ግዜ ሳይወስድባችሁ
ልትጠቀሙበትና ልትረዱት ትችላላችሁ
ቀላል ከመሆኑ የተነሳ ሁልግዜ የምጠቀምበት
ስለሆነ ሁሉ ሰዉ ቢሞክረዉ ግዜ ሳይወስድባችሁ
ልትጠቀሙበትና ልትረዱት ትችላላችሁ
Appreciate
Really love it. በጣም ወድጄዋለው .
ቀለም ምርጫዎችን ወድጃቸዋለሁ!
ብዕር እስካሁን ከሞከርኋቸዉ መተየቢያዎች ሁሉ በጣም የተሻለ ነዉ። ልክ በእስክርፒቶ እንደመጻፍ ነዉ። ለምን የቀደሙት ይሄን እንዳላሰቡት አልገባኝም። ብዕር ቋንቋዎቻችንን እና ማንነታችንን ጠብቀን ለማቆየት ትልቅ አስተዋፅኦ ይኖረዋል። $4.99 ሲያንሰዉ ነዉ!
ለመጠቀምና ለመረዳት እጅግ ቀላል የሆነ ነው
እስከዛሬ ከሞከርኋቸው ሁሉ ለመረዳት ጊዜ ያልፈጀብኝ የብዕር ኪቦርድ ነው።




