ስህተቱ ይስተካከል
ዜና ስላሴ ላይ : ቡና መጠጣት ትልቅ ሃጢያት መሆኑ የተገለፀ ሲሆን : ነገር ግን : ከዱሮው ግልባጭ ጋር ሳስተያየው : ያሁኑ ዜና ስላሴ ተበርዟል : መልክቱ ተዛብቷል :: ነገረ ማርያም ላይ ደግሞ : ጭራሹኑ : : ቡና መጠጣት : ትክክል እንደሆነ እየተነገረ ነው ::
አረባካችሁ : ህዝቡን ባትፈሩ : እግዚአብሄርን ፍሩ : ቅዱሳን መፃህፍትን አትበርዙ : : ቡና መጠጣት ሃጢያት እንድሆነ ሁላችሁም ታውቃላችሁ ::ነገር ግን : የቡና ሱስ ስለያዛችሁ : ስለ ቡና የሚናገረውን ቅዱሳት መፅህፍትን እየበረዛችሁ ነው :: የቡና ሱስ ያለበት ሰው : ቅዱሳን መፃህፍትን መተርጎም ማስተካከል የለበትም ::

Show more
Two considerations and comment
God bless your effort !
Crashing most of the time, at least make an effort to test before releasing it.
App is crashing mostly on the melk books
Crashing most of the time
App is crashing mostly on the melk books
በጣም ያልተስተካከለ ስራ ነው ስራችሁ
ዘመኃትወ ሆሳዕና የሚለው ገፅ ላይ ነው ያለሁት። ከዛ ወደሌላ ፀሎት ለመሄድ አልቻልኩም። Crush አድርጎ ይጠፋል። በጣም ያሳዝናል። $3 ወይም $4 ዶላር ተከፍሎ የምንጠቀማቸው ሌላ አፖች Efficient የሆነ ስራ ይሰራል። እናንተ triple ጠይቃችሁ እንደዚህ ደረጃውን ያልጠበቀ ማድረጋችሁ ፈጣሪም አይወደውም።